ሁሉም ነገር በጸሎት ያለ ጸሎት ምንም ነገር የለም

መጽሐፍ ቅዱስ እንድንጸልይ በሚያበረታቱ ምክሮች የተሞላ ነው፦ “ሁሉንም ነገር በጸሎት! ሁልጊዜ መጸለይ! ሰው ዘወትር ሊጸልይ ይገባዋል! ሁልጊዜ ጸልዩ! ሳታቋርጡ ጸልዩ!”

“ሁሉ ነገር በጸሎት፣ ያለ ጸሎት ምንም ነገር የለም” (“Everything by prayer, nothing without prayer”) በተሰኘው በዚህ ድንቅ መጽሐፍ ውስጥ፣ የኢየሱስ ክርስቶስን የጸሎት ሕይወት መንገዶችና አርአያነት የሚያስተምር ጉዞ ትጀምራላችሁ። ኢየሱስ ከጸለየ፣ እናንተና እኔ ይልቁኑ ልንጸልይ ይገባል። በሕይወታችን ውስጥ ያለው ነገር ሁሉ በጸሎት ሊሳካ ይችላል፤ ያለ ጸሎት ግን ምንም ሊሳካ አይችልም።

ይህንን ሳቢ መጽሐፍ ካነበቡ በኋላ የጸሎት ሕይወትዎ አስደሳች ይሆናል!

Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ሁሉም ነገር በጸሎት ያለ ጸሎት ምንም ነገር የለም”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Title

Go to Top