አብዛኛው ሰው ብዙ ሰዓታትን የሚሠራው በአንድ ዓላማ ብቻ ነው – ሀብታም ለመሆን! እንደ አለመታደል ሆኖ፣ ብዙ ሰዎች ሀብትን አጥብቀው ቢሹም ሀብት ያመልጣቸዋል። ለምን? ምክንያቱም ሀብታም መሆን ቢፈልጉም፣ እግዚአብሔር እንድትደክሙ የሚፈልግበት ከሀብት የላቀ ሌላ ዓላማ ስላለ ነው።
ይህ መጽሐፍ ሕይወትዎን ሊሰጡባቸው ስለሚገባ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ ነገሮችን ለማብራራት ይሞክራል። ሀብታም ለመሆን ብቻ ከመድከም ይልቅ፣ ለላቁ ነገሮች መሥራትን ይማራሉ! በዳግ ሂዋርድ-ሚልስ የተጻፈውን ይህን አዲስና ሳቢ መጽሐፍ ሲያጠኑ ለሌሎች በረከት የመሆን አዲስ ራዕይ ይቀበሉ!

Reviews
There are no reviews yet.