እግዚአብሔር ሕይወትን እስከሰጠን ድረስ፣ ታላቅ ነገር የማድረግ ዕድል አለን። ዛሬ ለእግዚአብሔር ታላላቅ ነገሮችን ለመሞከር ዕድል (ለውጥ) አለዎት። ቢያንስ ይሞክሩ! ጥረት ያድርጉ!
ይህ መጽሐፍ እግዚአብሔር እንድትሆኑ የፈጠራችሁን ምርጥ ማንነት እንድትሆኑ ያበረታታችኋል። በየቀኑ ለእግዚአብሔር ታላላቅ ነገሮችን ለማድረግ ይወስኑ፤ በእግዚአብሔርም ጸጋ ማድረግ በሚችሉት ነገር ይደነቃሉ።
የመጽሐፉን ይዘት በትጋት ሲያጠኑና ለእግዚአብሔር ታላቅ ነገር ለማድረግ ሲሞክሩ ታላላቅ ስኬቶች ይጠብቁዎታል! ለእግዚአብሔር ታላቅ ሥራን (exploits) ያድርጉ!

Reviews
There are no reviews yet.