መጐዳት፣ መሠዋት፣ መከራ መቀበል እና መሞት

መጋቢዎች መልካም በሆኑ ዜናዎች ምእመኖቻቸውን ለማነቃቃትና ለመመሰጥ ግፊት አለባቸው፡፡ የመስቀሉ መልእክት እስኪጠፋ ድረስ የህዝቡ ግፊት የክርስቶስ ቃል እንዲወሳሰብ ምክንያት ሆኗል፡፡ ዛሬ ክርስቶስን ለ”ማግኘት” “መጐዳት” እንዳለብን ወደሚያሳየን ወደ ክርስትና መሰረት እንመለሳለን፡፡ መሠዋት፣ መከራ መቀበልና ለክርስቶስ መሞትን ስንሰብክ ኃይል ወደ ቤተክርስቲያን ይመለሳል፡፡ ማንም ስኬታማም ሆነ ኃይለኛ የሆነ ሰው የክርስቶስን ቃሎች ኃይል ሊደመስሰው አይችልም፡፡

ለአፕል መሳሪያዎች ይግዙ

Google መጽሐፍት ይግዙ

ወረቀት ይግዙ

Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “መጐዳት፣ መሠዋት፣ መከራ መቀበል እና መሞት”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Title

Go to Top