ማየትና መስማት

እግዚአብሔርን ለማገልገል ሰዎች ልዩ ልዩ ነገሮችን ያደርጋሉ። አንዳንዶች ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ይሄዳሉ፣ አንዳንዶች ዓለማዊ ትምህርት ቤቶች ይሄዳሉ፣ አንዳንዶች ለእግዚአብሔር ሰዎች ስጦታዎችን ይሰጣሉ፣ አንዳንዶች ደግሞ ይጸልያሉ እንዲሁም ይጾማሉ። ይሁን እንጂ ከእነዚህ ተግባራት መካከል አንዳቸውም ቢሆኑ “ማየት እና መስማት” ከሚባለው ወሳኝ ጥበብ ጋር አይነጻጸሩም። ማየት እና መስማት የተቀበሉትን እውቀት በተግባር ላይ ማዋል ነው። ማየት እና መስማት በሕይወትዎ ውስጥ ተጨማሪ የእግዚአብሔርን በረከት ለመቀበል ተግባራዊው መንገድ ነው።

በዚህ እጅግ አስተዋይ በሆነው መጽሐፍ፣ ፓስተር፣ መምህር እና ብዙ መጽሐፍትን የጻፉት ደራሲ ዳግ ሂዋርድ-ሚልስ ያዩትንና የሰሙትን ያካፍላሉ። በተግባር የተለማመዱትን ያካፍላሉ። የማየትና የመስማት ጥበብን እንዴት ማግኘት እንደምንችል ያስተምሩናል። ራሱን ለማየትና ለመስማት ጥበብ የሚሰጥ ብልህ ልጅ መሆን ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህ መጽሐፍ ለእርስዎ ነው!

የማየትና የመስማት ጥበብን ያሳድጉና ጠቢብ ሰው ይሁኑ! ለአገልግሎት ጠቢብ ይሁኑ! ከጓደኞችዎ ይልቅ ጠቢብ ይሁኑ! ከመምህራንዎ ይልቅ ጠቢብ ይሁኑ! ከሽማግሌዎች ይልቅ ጠቢብ ይሁኑ! እግዚአብሔር ለእርስዎ ያለውን ሁሉ በማየትና በመስማት በአገልግሎትዎ ወደ ላቀ ደረጃ ይድረሱ!

Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ማየትና መስማት”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Title

Go to Top