እግዚአብሔር ሰዎች ሁሉ እንዲድኑ ይፈልጋል! ስለዚህ ለእኛ ይሞት ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስን ላከ። ኢየሱስ የኃጢአታችንን ዋጋ በደሙ ከፈለ። የዳንን እኛን ደግሞ እግዚአብሔር የሰዎች አዳኞች እንሆን ዘንድ እየጠራን ነው።
ታላቁ ተልእኮ ተሰጥቶናል። ኢየሱስ ለእኛ የተናገረው የመጨረሻ ቃል ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ እና ሰዎች ሁሉን ደቀመዛሙርት አድርጉ የሚለው ነው! ጥሪውን ታዘዙታላችሁ?
በዳግ ሂወርድ‑ሚልስ የተጻፈው ታዋቂ የወንጌል ስብከት ተከታታይ ውስጥ ያለ ሌላ አስተሳሰብ የሚያነሳ ርዕስ ነው። ይህ መጽሐፍ እያንዳንዱን አማኝ ለኃጢአተኞች ያለውን ግዴታ እንዲፈጽምና የሰዎች አዳኝ እንዲሆን ያሳምናል!

Reviews
There are no reviews yet.