መሠረታዊ ሥርዓት ማለት መገለጥ ነው! መሠረታዊ ሥርዓት እድገት እንዲኖርዎት የሚያደርግ ነገር ነው! መሠረታዊ ሥርዓት አንድ ነገር እንዴት እንደሚሠራ ጥልቅ ግንዛቤ ማግኘት ማለት ነው። ይህ መጽሐፍ በክርስቶስ ካገኘነው ታላቅ ድነት ጋር የተያያዙ የመሠረታዊ ሥርዓቶች ስብስብን ይዟል።
እነዚህን ሰባት ታላላቅ መሠረታዊ ሥርዓቶች በሚረዱበት ጊዜ ስለ ደህንነት ያለዎትን ግንዛቤ ይበልጥ ያሳድጉ። ይህን ሲያደርጉ፣ እግዚአብሔር በእርሱ ውስጥ ወደ ከፍተኛ ደረጃዎች እንዲወጡ የሚያስችሉ ቁልፎችን በእጅዎ ላይ ያደርጋል።

Reviews
There are no reviews yet.