ቀማሾ እና ተካፋዮች

በመቅመስና በትክክል በመካፈል መካከል ትልቅ ልዩነት አለ። መቅመስ ማለት ጥቂት ነክሶ ማየት ወይም በምላስ መሞከር ነው፤ መካፈል ግን ከመቅመስ አልፎ መመገብ ማለት ነው። ይህች ትንሽ መጽሐፍ እግዚአብሔርን ከመቅመስ ባለፈ ደረጃ ስለማገልገል የተጻፈች ናት። እግዚአብሔር በአገልግሎት ውስጥ ባዘጋጀላችሁ ታላላቅ ነገሮች እንድትካፈሉ ይፈልጋል።

እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ትቀምሱ ዘንድ ብቻ አይደለም፤ በክርስቶስ መካፈል አለባችሁ። በክርስቶስ መካፈል ማለት በእርሱ ውስጥ በጥልቅ መተከልና ሥር መስደድ ማለት ነው። በታዋቂው ደራሲ ዳግ ሂዋርድ ሚልስ (Dag Heward-Mills) በተጻፈው በዚህ አስደናቂ መጽሐፍ ውስጥ፣ ወደ ጥልቁ ገብታችሁ ተካፋይ የምትሆኑባቸውን ብዙ ነገሮች ታገኛላችሁ። በእግዚአብሔር ነገሮች ተካፋይ መሆን እየቻላችሁ ቀማሾች ብቻ መሆን አያስፈልጋችሁም!

Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ቀማሾ እና ተካፋዮች”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Title

Go to Top