የእግዚአብሔር መገኘት ውድ ነው! የእግዚአብሔር መገኘት አስፈላጊ ነው! የእግዚአብሔር መገኘት ለሕይወታችን መሠረታዊ ነው፣ በሙሉ ልባችንም ልንሻው ይገባል። ከእርሱ ጋር በምናደርገው ጉዞ ውስጥ የእግዚአብሔር መገኘት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ በምንም መልኩ ልንገድበው አንችልም። ሁልጊዜ የእግዚአብሔርን መገኘት በመፈለግ ውስጥ ልንሆን ይገባል።
የተቀባ መገኘት ከእርስዎ ጋር እንዲኖር ማድረግ ማለት የእግዚአብሔር ቅዱስ መገኘት በሕይወትዎ ውስጥ እንዲኖር ማድረግ ነው። በዳግ ሂዋርድ-ሚልስ የተጻፈውን ይህን አስደናቂ መጽሐፍ ሲያነብቡ፣ ልብዎ ያንን ውድ የእግዚአብሔር መገኘት እንዲናፍቅ ይነሳሳ።

Reviews
There are no reviews yet.