ተኩላዎቹ

«በበግ ለምድ ከሚመጡ ተኩላዎች ተጠንቀቁ!» — ይህ በዚህ በዘመን መጨረሻ ከመቼውም ጊዜ በላይ በኃይል የሚያስተጋባ የክርስቶስ የዘመን የማይሽረው ማስጠንቀቂያ ነው። በጣም ተፈላጊ በሆኑት ደራሲ ዳግ ሂዋርድ-ሚልስ (Dag Heward-Mills) በተጻፈው በዚህ ማራኪና ድንቅ መጽሐፍ ውስጥ፣ በዛሬዋ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተሸሽገው የሚገኙትን የተኩላዎች ተንኮለኛ ተፈጥሮ ይረዳሉ።

በኃይለኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መገለጦች አማካኝነት፣ ይህ መጽሐፍ የተኩላዎችን ባሕርይ ያጋልጣል እንዲሁም የእነርሱን ማታለል ለመቋቋም ያዘጋጅዎታል። ይህ አይነ ግልጥ (መገለጥን የሚሰጥ) መጽሐፍ የማስተዋል ችሎታዎን ያሰላል፣ እምነትዎንም ያጠናክራል!

Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ተኩላዎቹ”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Title

Go to Top