ትንሽ ጨመር ማድረግ አትችልምን?

ዛሬ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመገንባት በምናደርገው አጠቃላይ ጥረት ውስጥ ትልቅ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ ብዙ ጥቃቅን ነገሮች አሉ። ትንሽ ተጨማሪ ጥረት፣ ጥቂት ተጨማሪ ጊዜ፣ የክርስቶስን ዓላማ ለማስፋፋት የሚውል ጥቂት ተጨማሪ ገንዘብ፣ ላልዳኑ ነፍሳት የሚሰጥ ጥቂት ተጨማሪ ትኩረት እና ለባልንጀራዎ የሚያሳዩት ጥቂት ተጨማሪ እንክብካቤ ትልቅ ለውጥ ያመጣሉ።

ጥቂት ተጨማሪ ነገር ማድረግ አይችሉምን? ይህ ችላ ልንለው የማይገባ ጥሪ ነው! ጥቂት ተጨማሪ ነገር ማድረግ አይችሉምን?

Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ትንሽ ጨመር ማድረግ አትችልምን?”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Title

Go to Top