እንዴት አመሰግናለሁ ማለት እችላለው?

በመላው ዓለም ልጆች “አመሰግናለሁ” ማለትን ይማራሉ። ጥናቶች እንደሚያሳዩት “አመሰግናለሁ” ማለት ገና በለጋ ዕድሜያችን በውስጣችን የሰረጸ ነገር ነው። ሆኖም ግን መጽሐፍ ቅዱስ በመጨረሻው ዘመን ሰዎች የማያመሰግኑ እንደሚሆኑ ይናገራል!

በታዋቂው ደራሲ ዳግ ሂዋርድ-ሚልስ የተዘጋጀው ይህ ግሩም ሥራ እንዴት አመስጋኝ ሆነን መቆየት እንደምንችል ያስተምረናል፤ እንዲሁም ምስጋና ለማይሰጡ ሰዎች ምን እንደሚከሰት ይገልጻል። እነዚህን የተቀቡ ገጾች ሲመለከቱ ይባረካሉ፣ እንዲሁም ከአመስጋኞች መካከል ለመሆን ይበረታታሉ።

Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “እንዴት አመሰግናለሁ ማለት እችላለው?”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Title

Go to Top