እጥፍ ግዙፍ ሚሲዮናዊት ቤተክርስቲያን

እግዚአብሔር ሕዝቡን ለማብዛትና እንደ መንጋ እንዲጨምሩ ለማድረግ ታላቅ ዕቅድ አለው። የእግዚአብሔር ዕቅድ ሕዝቡ ጥቂትና ደካማ እንዳይሆኑ ነው፤ ይህ ለእርስዎ ያለው የእግዚአብሔር ዕቅድ ነው።

የቤተክርስቲያን ዕድገት ሊታሰብ የሚችል መሆኑን ጠይቀው ያውቃሉ? ያልሠሩ ብዙ ስልቶችን ሞክረዋል? ሲጠብቁት የነበረው መጽሐፍ ይህ ነው! እዚህ የተጻፉትን እያንዳንዱን የትንቢት ቃላት ተቀበሉ፣ በሕይወትዎና በአገልግሎትዎ ላይም እንደሚፈጸሙ እመኑ።

ይህ መጽሐፍ ለ “ቤተክርስቲያን ዕድገት” ስብስብዎ ሌላው አስፈላጊ መጽሐፍ ሲሆን፣ ደራሲው ራሱ የተጠቀሙባቸውንና የማይካድ ውጤት ያመጡ ስልቶችን በመጠቀም አገልግሎትዎን ወደ ድርብ እና ታላቅ ሚሲዮናዊ ቤተክርስቲያን ደረጃ ያሸጋግረዋል!

Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “እጥፍ ግዙፍ ሚሲዮናዊት ቤተክርስቲያን”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Title

Go to Top