ወደ እግዚአብሔር ህልውና የሚያስገቡ ደረጃዎች

ብዙ ክርስቲያኖች ከእግዚአብሔር ጋር በሚያደርጉት ዕለታዊ ጉዞ ውስጥ የመገናኛው ድንኳን ያለውን ጠቀሜታ አያውቁም። ብዙዎቻችን የመገናኛውን ድንኳን የተለያዩ ገጽታዎች አንረዳም። በእርግጥም፣ ብዙዎቻችን እግዚአብሔር ድንኳኑን ለመገንባት ለሰጣቸው ዝርዝር መመሪያዎች እንገረማለን።

መገናኛው ድንኳን ለእግዚአብሔር መገኘት ተብሎ በጥንቃቄ የተገነባ፣ ምስጢራዊ አካባቢ ነበረ። በዚህ ጥልቅ ጥናት ውስጥ፣ በእግዚአብሔር መገናኛ ድንኳን ውስጥ ጉዞ እናደርጋለን። የመገናኛውን ድንኳንና የእግዚአብሔርን በሰዎች መካከል መገኘት እንድንረዳ ማህተሞቹ ተከፍተዋል።

Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ወደ እግዚአብሔር ህልውና የሚያስገቡ ደረጃዎች”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Title

Go to Top