ወደ ገሃነም የሄዱ ሰዎች

ይህን እጅግ አስፈላጊ ጥያቄ ቆም ብለህ ጠይቀህ ታውቃለህ? “የሞቱ ሰዎች ሁሉ የት ሄዱ?”

እውነታው ይህ ነው፣ ከመቃብር ማዶ ሁለት መዳረሻዎች ብቻ አሉ፤ ገነት እና ገሃነም! በክርስቶስ ጻድቅ የሆኑ ሰዎች መንፈስ ከአብ ጋር ወደ ሰማይ ይሄዳል፣ ኢየሱስ ክርስቶስን ያልተቀበሉ ሰዎች መንፈስ ግን ወደ ገሃነም ይጣላል።

ይህ በብዙ ሽያጭ የታወቀው ደራሲ ዳግ ሄዋርድ-ሚልስ ያዘጋጀው አስደናቂ መጽሐፍ ገሃነምን በማንኛውም ዋጋ ማስወገድ እንዳለብህ ምንም ጥርጣሬ አይተውልህም። በገሃነም ውስጥ እውነተኛ ሰዎች አሉ! ከገሃነም ማምለጥ አለብህ! ዳግም መወለድ አለብህ! ሌላ አማራጭ የለም!

Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ወደ ገሃነም የሄዱ ሰዎች”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Title

Go to Top