ብዙ ሰዎች የወጣትነት ዘመናቸው ዝም ብሎ በመታለልና ጨዋታ በመጫወት ማለፍ እንዳለበት ያስባሉ። የእግዚአብሔር ነገሮች የተሰሩት በዚህ ዓለም ውስጥ ለቆዩ፣ ብዙ አሳዛኝ ቀናትን ላሳለፉ፣ በዕድሜ ለገፉ፣ ይበልጥ ረጋ ላሉ፣ በሳልና ልምድ ላላቸው ሰዎች እንደሆነ ያስባሉ።
ዳግ ሂዋርድ-ሚልስ የወጣቶች ተሟጋች ናቸው። ወጣቶች ለእግዚአብሔር ለመሥራትና እርሱን በሚቻል በላቀ መንገድ ለማገልገል እጅግ ብቁ እንደሆኑ በጽኑ ያምናሉ። ይህ ድንቅ መረጃ ሰጭና አስተማሪ መጽሐፍ፣ በሃያ ዓመት ዕድሜህ (Ready @ 20) ልታደርጋቸው በሚገቡ ብዙ ነገሮች ውስጥ ይወስድሃል!
ዕድሜህ ሃያ ዓመትና ከዚያ በላይ ነው? እንግዲያውስ የጌታን ሠራዊት ለመቀላቀል ዝግጁ ነህ።

Reviews
There are no reviews yet.