የተሰናከሉ

እግዚአብሔር ትዕግሥት እንደሚያስፈልገው የሚናገረው ማንኛውም ነገር “የትዕግሥቴ ቃል” ነው። አብዛኞቹ የእግዚአብሔር ተስፋዎች “የትዕግሥቴ ቃል” ምሳሌዎች ናቸው። እግዚአብሔር በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ነገሮችን ተስፋ ይሰጣል፣ ነገር ግን አብዛኞቹ ተስፋዎች ሲፈጸሙ ለማየት ትዕግሥት ያስፈልጋቸዋል።

“የትዕግሥቴ ቃል” ማለት ብዙ መቆጣትን፣ መበሳጨትን ወይም ሥቃይን ያለ ቅሬታ እንድትታገሥ የሚፈልግ ቃል ነው። “የትዕግሥቴ ቃል” ግልፍተኝነት ሳይሰማህ ወይም ሳትበሳጭ ፈተናዎችን፣ መከራዎችንና መጥፎ ዕድሎችን እንድትቋቋም የሚፈልግ ቃል ነው። የእግዚአብሔር ተስፋ በሕይወትህ ተገልጦ ለማየት ከፈለግህ “የትዕግሥቴ ቃል” የማያወለዳዳና ዝምተኛ ጽናት እንዲሁም ትጋት ይጠይቃል።

እንደገናም ቢሾፕ ዳግ ሂዋርድ-ሚልስ፣ በዚህ ማብራሪያው የእግዚአብሔርን ተስፋ ለመቀበል ሲሉ “የትዕግሥቴን ቃል” መታገሥ የነበረባቸውን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉ ታላላቅ ሰዎችን ተሞክሮ በጥንቃቄ ይዘረዝራል።

ውድ ወዳጄ ሆይ፣ የእግዚአብሔርን ፈቃድ በመፈጸም እና “የትዕግሥቴን ቃል” ለመለማመድ ወደፊት በመገስገስ ሂደት ውስጥ፣ የተስፋዎቹን ፍጻሜ በሕይወትህ ለማየት ብዙ ነገሮችን በረጋ መንፈስ፣ በትዕግሥትና በጽናት መቀበል እንዳለብህ ማመን አለብህ።

Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የተሰናከሉ”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Title

Go to Top