ጥበብ ለአገልግሎትህ ዋነኛው ነገር ናት

በመጀመሪያ ቃል ነበረ! ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ! ቃልም እግዚአብሔር ነበረ! እግዚአብሔር እና ቃሉ ሁልጊዜም ለማንኛውም ጠቃሚ ነገር መጀመሪያና ማእከል ናቸው። ሕይወትዎ ትርጉም ያለው እንዲሆን ከተፈለገ፣ እግዚአብሔር እና ቃሉ ዋነኛው ነገር መሆን አለባቸው።

ጥበብዎ የሚያሳየው የአስተሳሰብ መንገድዎን ነው። ጥበብ ተግባራዊ ሰው ያደርግዎታል። ጥበበኛ ሰው አንድን ነገር ይገነባል። የገነቡት ነገር የእርስዎን ጥበብ ይገልጣል። ጥበብ ለአገልግሎት ለሚያስፈልጉዎት የአመራር ክህሎቶች ዋናው ቁልፍ ነው። ጥበብ የአመራር ፈተናዎችን ለመወጣት ቁልፍ መሳሪያ ነው።

ሰለሞን ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብን ለመነ። እግዚአብሔርም ጥበበኛና አስተዋይ ልብን ሰጠው። የዚህ ጥበበኛና አስተዋይ ልብ ውጤት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሁሉ ይታያል።

ይህ መጽሐፍ ስለ ሰው ብልህነት ወይም ስለ አሳሳች ንግግሮች አይናገርም። ይህ መጽሐፍ ሰዎችን ለማደናገር ስለሚጠቀሙባቸው ከበድ ያሉ ቃላትም አይናገርም።

ደራሲው ቢሾፕ ዳግ ሂዋርድ-ሚልስ (Bishop Dag Heward-Mills)፣ የተለያዩ የጥበብ ዓይነቶች ቢኖሩም፣ የእግዚአብሔር ቃል ግን ዋነኛው ነገር መሆኑን ለአንባቢው ለማብራራት ይጥራሉ።

Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ጥበብ ለአገልግሎትህ ዋነኛው ነገር ናት”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Title

Go to Top