ጸሎት ነገሮችን ይለውጣል

ይህን እጅግ አስፈላጊ ጥያቄ ቆም ብለህ ጠይቀህ ታውቃለህ? ጸሎት ነገሮችን ይለውጣል! በጸሎት ጊዜህን ስታሳልፍ፣ ቅባት ታገኛለህ እና በመንፈሳዊ ኃይል መንቀሳቀስ ትጀምራለህ። በጸለይህ ቁጥር ሁሉ ከተፈጥሮ በላይ የሆኑ ነገሮች ይከሰታሉ። ማንኛውም የሚያሳስብህ ነገር በጸሎት ሊፈታ ይችላል።

ምንም ታላቅ ሰው ባታውቅ ልትጸልይ ትችላለህ! ገንዘብ ባይኖርህም ልትጸልይ ትችላለህ! ቀውስ እስኪመጣ ድረስ አትጠብቅ። አሁኑኑ መጸለይን ተማር!

Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ጸሎት ነገሮችን ይለውጣል”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Title

Go to Top