1000 ትናንሽ አብያተ ክርስቲያናት

መጽሐፍ ቅዱስ በሺዎች በሚቆጠሩ ነፍሳት የተሞላች የሐዲስ ኪዳን ቤተክርስቲያንን ይገልጥልናል። አንዲት ቤተክርስቲያን በሺዎች የሚቆጠሩ ነፍሳት ሲኖሯት፣ እሷ ሜጋ ቸርች (ታላቅ ቤተክርስቲያን) ናት።

እግዚአብሔር በልብዎ ውስጥ ሜጋ ቸርች የመገንባት ራዕይ ካስቀመጠ፣ ያንን ህልም እውን ለማድረግ የሚረዳዎት መጽሐፍ ይህ ነው።

ደራሲው ዳግ ሂዋርድ-ሚልስ (Dag Heward-Mills)፣ በዚህ አስደናቂ መጽሐፍ ውስጥ ዲያብሎስ ለምን ጉባኤን እንደሚቃወም ያብራራሉ፤ እንዲሁም 1000 ትናንሽ እንደ ዘር ያሉ “ማይክሮ” አብያተ ክርስቲያናትን የመትከል ቀላል እርምጃዎች እንዴት ሜጋ ቸርች ለመገንባት እንደሚረዱዎት ይዘረዝራሉ።

በ1000 ማይክሮ አብያተ ክርስቲያናት ኃይለኛ ተፅዕኖ አማካኝነት አገልግሎትዎ ይለወጥ!

Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “1000 ትናንሽ አብያተ ክርስቲያናት”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Title

Go to Top