መጽሐፍ ቅዱስህን አንብብ በየቀኑ ጸልይ

የመጽሐፉ አረስት ህጻን ሆነህ በደስታ የምትዘምረውን መዝሙር ያስታውስሃል.. . መጽሐፍ ቅዱስህን በየቀኑ ታነባለህ? በየቀኑ ትጸልያለህ? ይህ ምጽሐፍ ድንቅ እና ብቸኛ ለሆነው መጽሐፍ ቅዱስ አይኖችህን ይከፍትልሃል። እንዲሁም በየቀንይ መጽሐፍ ቅዱሰን ስታነብና በየቀኑ ስትጸልይ በየቀኑ ወደ አንተ ተአምራቶች እንዲመጡ ይከፍትልሃል። የየቀኑ መጽሐፍ ቅዱስ ንባብህ እና የየቀኑ ጸሎትህ ያስደስትህ!

Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “መጽሐፍ ቅዱስህን አንብብ በየቀኑ ጸልይ”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Title

Go to Top