• ኢየሱስ ሲናገር፡- እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ። በእውነትም እባቦች ልባሞች ናቸውን? ኢየሱስ ለምንድን እንደዚህ ያለ ምክር ሰጠ? ግልጥ አድርጎ የሚያስረዳውን የዳግ ሂዋርድ ሚልስን መጽሐፍ ያዝና ድብቅ የሆኑትን የእባብ ብልሀቶች ተማ

  • እረኛ የሚለውን ቃል ስንሰማ በሃሳባችን የሚመጣው « በግ « ነው። በጎች በእረኞች የሚያስፈልጋቸው ጥገኛ የሆኑ ፍጡሮች ናቸው። እረኛ በጎችን የሚንከባከብና የሚወድ እነርሱንም የሚመራ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር እኛ የእርሱ የማሰማርያው በጎችን እንደሆንን ያሳየናል። ኢየሱስ ደቀመዝሙሩን ጴጥሮስን ለጌታ ፍቅር ማረጋገጫ እንዲሆን በጎቼን መግብልኝ ብሎታል። እረኛ መሆን ትልቅ ሥራ ነው። በእግዚአብሔር ግብረኃይል ውስጥ በመካተት በጎችን መጠበቅ ትልቅ መታደል ነው። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ዳግ ሂዋርድ ሚልስ የእግዚአብሔርን ህዝብ የመጠበቅ ታላቅ ሥራ ውስጥ እንዴት አድርገን መግባት እንዳለብን ይጋብዘናል፣ይገፋፋናል፣ያሳየናል። ካማረው

  • በዚህ ዓይነተኛ አዲስ የዳግ ሂዋርድ-ሚልስ መጽሐፍ ውስጥ የአጋንንቶች አሠራር ተጋልጧል፡፡ የጌርጌሴኖኑ በርኲስ መናፍስት ተይዞ የነበረ ሰው ምስክርነት በመጠቀም፣ በአጋንንቶች እና ርኲስ መናፍስት ላይ ድል የሚገኝበትን መንገድ ያሳያል፡፡

  • መለኮታዊ ኃይል ዛሬም አለን ? በመለኮታው ኃይል ውስጥ ሆኜ ማገልገል እችላለሁን ? እግዚአብሔር አሁንም ሰዎችን እየፈወሰ ከሆን ፣ለምን ሁሉንም አይፈውስም ? የፈውስን ቅባት እንዴት ልቀበል እችላለሁ ? በዚህ ድንቅ የዳግ ሂዋርድ ሚልስ መጽሐፍ የተለያዩ ገፆች ውስጥ ለእነዚህና ለሌላም ብዙ ጠያቄዎችህ መልሶቹን ድረስባቸው።

  • ይህ መጽሐፍ ሊያነቡት ግድ ለሚላቸው አገልጋዮች ሁሉ ከዳግ ሂዋርድ-ሚልስ የተገኘ ሌላ ስጦታ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ በአባትና በልጅ መካከል ያሉትን ውስብስብ ግንኙነቶች ስለመወጣት ያሉ ጥያቄዎችን ይመልሳል፡፡ በዚህ መጽሐፍ ትምህርት አማካኝነት እርግማንን ከሕይወትህ አርቀህ በራስህ ላይ በረከትን ታመጣለህ አባቶች መርገምን ከሕይወትህ አርቀህ በረከትን በራስህ ላይ ታመጣለህ፡፡ አባቶች ልጆችንና ተከታዮችን የሚያሳድጉ ልዩ ስዎች ናቸው፡፡ ያለ አባቶች አገልግሎቱን ወደሌላ ትውልድ የሚያሸጋግሩ ልጆች አይኖሩም፡፡ ከአባቶች ጋር ለመቆራኘት ባለህ ችሎታ መሠረት የእግዚአብሔር ጥሪ ወይ ያብባል ወይ ይሞታል፡፡ ይህንን መጽሐፍ በማንበብ

  • የወንጌል ስርጭትን ተቃዋሚዎች፣ ምክንያቶች፣ ጥርጣሬና ተናዳጆች ባሉበት ቦታ ሁሉ ውጤታማና ፍሬያማ የሚያደርገውን የዚህን የግድማለት ኃይል ተማረው። የዚህ የዳግ ሂዋርድ ሚልስ መጽሐፍ ከዚህ በፊት ካደረከው በላይ ሰፍሳትን የምታድን ያደርግሃል።

  • አብያተ ክርስቲያናት ፍጹም ታማኝ ወዳለመሆን ደረጃ በሚደርሱ ፍጹም አስመሳዮች ተሞልታለች፡፡ ሁል ጊዜም የሰይጣን ዋንኞቹ ቁልፎች ማሳት እና ማስመሰል ናቸው፡፡ አስመሳይ ከሚያደርገው የማስመሰል ጭንብል በስተጀርባ አልፎ ማይት የማይችል መሪ፣ አለማየት ካለመቻሉ የተነሳ ይሰቃያል፡፡ ማስፈራራት፣ መላመድ፣ ግራ መጋባት አገልጋዮችን የሚዋጉ ክፉ መናፍስት ናቸው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ፣ ሰዎች ምን እየተዋጋቸው እንዳለ እንኳን አያውቁም፡፡ ይህ መጽሐፍ ይህንን ለይተህ እንድታውቅና ከውስጥ ያሉትን ጠላቶችህን እንድትዋጋ ይረዳሃል፡፡

  • መጽሐፍ ቅዱስ ሁላችንም እንደምናጠፋ ይነግረናል- መጋቢዎችም የተለዩ አይደሉም፡፡ ጥፋቶች ወደኋላ እንጂ ወደፊት እንድንራመድ አያደርጉንም ፡፡አንድም ጥፋት ከስኬትህ ሊያቆምህ ይችላል፡፡ አንድ መጋቢ ሊያጠፋ የሚችለው ነገር ምንድን ነው? የመጋቢዎች አሥሩ ዋና ዋና ስህተቶች ሊሆኑት የሚችሉት ነገሮች ምንድን ናቸው? አደጋ ሊሆኑብህ የሚችሉትን ስህተቶችን እራስህ እንድታይና አንድ መጋቢ ዋና ዋና የሚባሉትን ስህተቶች ከማድረጉ በፊት እንዴት ማስወገድ እንዳለበት የዚህን ድንቅ መጽሐፍ ገፆች እየገለጥክ እንድታነብ ተጋብዘሃል፡፡

  • ይህ ጥንታዊ የመስጠት ግንዛቤ አይሁዳውያኖችን ወደ ታዋቂ ሐብት ያደረሳቸው ቢሆንም እንኳን ብዙ ሰዎች ከአሥራት መክፈል አስተሳሰብ ጋር ይታገላሉ፡፡ በዚህ መጽሓፍ ውስጥ ቢሾፕ ዳግ ሂዋርድ ሚልስ አሥራት መክፈል እንዴት አድርጎ ሐብትን ለማፍራትና የብልጽግናን ተአምራት እንደሚያጠንክር ያስተምረናል፡፡ ከዳግ ሂዋርድ ሚልስ ምርጥ ርዕሶች አንዱ በሆነው በዚህ መጽሐፍ ተባረክ፡፡

  • አዝመራው ነጥቷል፣ የነፍሳት መከሩም ደርሷል፤ ይሁን እንጂ ወንጌል ሰባኪዎች ወዴት አሉ? ይህ የዳግ ሂዋርድ ሚልስ አነሳሽ መጽሐፍ ክርስቲያኖች ነፍሳትን ማራኪ እንዲሆኑ አስቸኳይ ጥሪ ያደርጋል፡፡

  • ትእቢት በብዙ አመታቶች ውስጥ የሰውን ዘር ያጠቃ ገዳይ መርዝ ነው። ትእቢት የማይታ ስለሆነ ትልቅ ሽብር ያስነሳል። ይህን አደጋ ልንዋጋው የምንችለው እንዴት ነው? በትህትና ክትባት ነው! ትህትና ዋነኛ መንፈሳዊ መለኪያ ነው። ስለዚህ ደንቅ ነገር ግን መንፈሳዊ መለኪያ ለምጻፍ የደፈሩ ጥቂቶች ናቸው። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ዳግ ሂዋርድ ሚልስ ድብቅ የመሰሉት ትእቢት አጋልጠው ያሳዩናል። እንደኛው በትግል ውስጥ በሚኖር ክርስቲያን የተጻፈው ይህ ድንቅ መጽሐፍ እንደ ህጻን አይነት ትህትና የሆነውን የእየሱስ ክርስቶስ ትህትና እንድታሳድግ ያበረታታሃል እንዲሁም ይባርክሃል።

  • ትተውህ የሚሄዱ ሰዎች ሊያጠፉህ ይችላሉ፡፡ ሰዎች ትተውህ በሚሄዱበት ጊዜ ባንተ ላይ የሚመጣብህ መቆዘም፣ ግራ መጋባትና ጭንቀት በቃላት ሊገለፅ አይችልም፡፡ ይህ መጽሐፍ ሰዎች ትተውህ ሲሄዱ ሊያስከትል የሚችለውን ጥፋት እንድትቋቋም የሚረዳህ ነው፡፡ አትሳሳት፡፡ለብቻህ ስትተውና ስትጣል ባንተ አገልግሎት ላይ ብቻ የደረሰ እንዳይመስልህ፡፡ ብዙዎች ይህንን ዓይነት መከራ ተካፍለዋል፡፡ ሰይጣን የመጀመሪያው ዓመፀኛ ነበር ከውድቀቱ ቀን ጀምሮ ብዙ ሰዎች ዓመፀኞች እንዲሆኑ ምክንያት ሆኗል፡፡ ይህን መጽሐፍ በእጅህ ውስጥ በማድረግ ትተውህ በሚሄዱ ሰዎች የሚነሳውን ታማኝ ያለመሆንን መንፈስ ተነስተህ እንድትዋጋው ያደርግሃል፡፡

Title

Go to Top