• ይህ መጽሐፍ ሊያነቡት ግድ ለሚላቸው አገልጋዮች ሁሉ ከዳግ ሂዋርድ-ሚልስ የተገኘ ሌላ ስጦታ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ በአባትና በልጅ መካከል ያሉትን ውስብስብ ግንኙነቶች ስለመወጣት ያሉ ጥያቄዎችን ይመልሳል፡፡ በዚህ መጽሐፍ ትምህርት አማካኝነት እርግማንን ከሕይወትህ አርቀህ በራስህ ላይ በረከትን ታመጣለህ አባቶች መርገምን ከሕይወትህ አርቀህ በረከትን በራስህ ላይ ታመጣለህ፡፡ አባቶች ልጆችንና ተከታዮችን የሚያሳድጉ ልዩ ስዎች ናቸው፡፡ ያለ አባቶች አገልግሎቱን ወደሌላ ትውልድ የሚያሸጋግሩ ልጆች አይኖሩም፡፡ ከአባቶች ጋር ለመቆራኘት ባለህ ችሎታ መሠረት የእግዚአብሔር ጥሪ ወይ ያብባል ወይ ይሞታል፡፡ ይህንን መጽሐፍ በማንበብ

  • በዚህ ዓይነተኛ መጽሐፍ ውስጥ፣ ቢሾፕ ዳግ ሂዋርድ-ሚልስ የታማኝነት መኖር የመሪውን ብቃት ምን ያህል እንደሚያዳብር ያስተምራሉ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን፣ የታሪክ እና የሥነ-ጽሑፍ ማጣቀሻዎችን መጠቀማቸው ደግሞ ርዕሰ ጉዳዩ ለማንኛውም ዓይነት መሪ ጠቃሚ እንዲሆን አድርጐታል፡፡

  • አመጸኛ ሰዎች የተደረገላቸውን ነገር አያስታውሱም፣ ብዙ ጊዜም የተወሰኑ ነገሮችን ለመዘንጋት ይመርጣሉ፡፡ ጌታ ለይሁዳ ያደረገለትን ነገር አላስታወሰም፣ ከኢየሱስ ያያቸውንና የሰማቸውንም ነገሮች አላስታወሳቸውም፡፡ አሁን ‘ይሁዳ’ ብለን የምናውቀውን አጸያፊ ባህሪ ያወቅነው ለዚህ ነው፡፡ የማስታወስ ችሎታ አንድ አገልጋይ ሊኖሩት ከሚገቡት እጅግ አስፈላጊ ከሆኑ መንፈሳዊ ባሕርያት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ የማያስታውሱ ሰዎች፣ ስኬታማ የመሆናቸው እድል እጅግ የጠበበ ነው፡፡ በቀላሉ ወደ ተወሰኑ ከፍታዎች መድረስ ያቅታቸዋል። ይሄ የተለየ እና እምብዛም የማይታወቀው የዚህ መጽሐፍ ርዕሥ፣ ከእግዚአብሔር ለአንተ የተሰጠ ስጦታ ነው

  • Մեզնից շատերը չեն հասկանում, թե Աստվածաշնչի բարու և չարի իմացության ծառի պատմությունը որքանով է վերաբերում մեզ: Մենք կարծում ենք, որ դա ցավալի դեպք էր, որն ազդեց Ադամի ու Եվայի վրա, իսկ մենք խույս ենք տվել դրանից: Դուք իսկապե՞ս խույս եք տվել բարու և չարի իմացության ծառից։ Այս պարզ ու դյուրըմռնելի գրքում դուք կհասկանաք, որ բարու և չարի իմացության ծառը այսօր դեռևս գոյություն ունի: Դուք նաև կպարզեք, որ դա մեզ համար նույն գայթակղությունն է ներկայացնում, ինչպես որ Ադամի ու Եվայի համար: Կհայտնաբերեք նաև ճշմարտություններ, որոնք ձեզ կօգնեն նավարկել կյանքի ու ծառայության միջով օգտագործելով այս գրքում ձեռք բերած գիտելիքները:
     
  • ትተውህ የሚሄዱ ሰዎች ሊያጠፉህ ይችላሉ፡፡ ሰዎች ትተውህ በሚሄዱበት ጊዜ ባንተ ላይ የሚመጣብህ መቆዘም፣ ግራ መጋባትና ጭንቀት በቃላት ሊገለፅ አይችልም፡፡ ይህ መጽሐፍ ሰዎች ትተውህ ሲሄዱ ሊያስከትል የሚችለውን ጥፋት እንድትቋቋም የሚረዳህ ነው፡፡ አትሳሳት፡፡ለብቻህ ስትተውና ስትጣል ባንተ አገልግሎት ላይ ብቻ የደረሰ እንዳይመስልህ፡፡ ብዙዎች ይህንን ዓይነት መከራ ተካፍለዋል፡፡ ሰይጣን የመጀመሪያው ዓመፀኛ ነበር ከውድቀቱ ቀን ጀምሮ ብዙ ሰዎች ዓመፀኞች እንዲሆኑ ምክንያት ሆኗል፡፡ ይህን መጽሐፍ በእጅህ ውስጥ በማድረግ ትተውህ በሚሄዱ ሰዎች የሚነሳውን ታማኝ ያለመሆንን መንፈስ ተነስተህ እንድትዋጋው ያደርግሃል፡፡

  • አብያተ ክርስቲያናት ፍጹም ታማኝ ወዳለመሆን ደረጃ በሚደርሱ ፍጹም አስመሳዮች ተሞልታለች፡፡ ሁል ጊዜም የሰይጣን ዋንኞቹ ቁልፎች ማሳት እና ማስመሰል ናቸው፡፡ አስመሳይ ከሚያደርገው የማስመሰል ጭንብል በስተጀርባ አልፎ ማይት የማይችል መሪ፣ አለማየት ካለመቻሉ የተነሳ ይሰቃያል፡፡ ማስፈራራት፣ መላመድ፣ ግራ መጋባት አገልጋዮችን የሚዋጉ ክፉ መናፍስት ናቸው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ፣ ሰዎች ምን እየተዋጋቸው እንዳለ እንኳን አያውቁም፡፡ ይህ መጽሐፍ ይህንን ለይተህ እንድታውቅና ከውስጥ ያሉትን ጠላቶችህን እንድትዋጋ ይረዳሃል፡፡

  • ከእናንተም አንዱ ዲያብሎስ ነው የሚለው ጥልቅ አባባል ኢየሱስ ለአስራ ሁለቱ ደቀመዛሙርቶች የተናገረው ነው። ብዙዎቻችን በዲያብሎስ ተጠቅተናል፤ ምክንያቱም ሽፍንፍኑን መግለጽ እና የእጆቹን ሰራ ማጋልጠ ስለማንችል ነው። በዚህ የተባረከ መጽሐፍ ውስጥ፤ የዲያብሎስ ሓጢአቱን ይገልጥልህና ፈጽሞ በዚያ መንገድ የማትሄድ ትሆናለህ። ከእናንተም አንዱ ዲያብሎስ ነው የሚለው አባባል ባንተ ላይ አይሁንብህ!

  • መቀባት ትፈልጋለህ? በዚህ ታሪካዊ መጽሐፍ ውስጥ፣ ዶ/ር ዳግ ሂዋርድ ሚልስ ቅባቱን ለመቀበል የሚያስችሉ በርካታ እርምጃዎችን ያካፍላሉ፡፡ ይህ መጽሐፍ በጣም በእርግጠኝነት ለአንተ እና ለአገልግሎትህ በረከት ይሆናል፡፡ ለመቀባት ልትወስድ የሚገባህን እርምጃዎች ድረስበት!

  • እንደ ክርስቲያን በሕይወትህ ካሉ ተጽዕኖዎች ሁሉ እጅግ ታላቁና ጣፋጩ መንፈስ ቅዱስ መሆን አለበት፡፡ ይህ መጽሐፍ ባህርይህ፣ ዕውቀትህ፣ የፈጠራ ችሎታህና የመቀደስ ችሎታህ ሳይቀር እንዴት በመንፈስ ቅዱስ ተፅዕኖ ሊደረግባቸው እንደሚችሉ መረዳት ያስችልሃል፡፡ በዚህ የዳግ ሂዋርድ ሚልስ ዓይነተኛ መጽሐፍ አማካኝነት መንፈስ ቅዱስ እስከ ወዲያኛው በህይወትህ ላይ ተፅዕኖ እንዲኖረው፣ እንዲያነቃቃህ፣ እንዲገፋፋህና እንዲለውጥህ መፍቀድ አለብህ፡፡

  • ቅባት ወደ ተሳካ እና ፍፃሜው ያማረ አገልግሎት ውስጥ ለመግባት የሚያስፈልግ ዋነኛ ቁልፍ ነው፡፡ ብዙ ሰዎች በፍጹም ቅንነት በራሳቸው ጥረት የእግዚአብሔርን ሥራ ለመሥራት ሞክረው መንገድ ቀርተዋል፡፡ እነኚህ ሰዎች ያልተገነዘቡት ነገር “በመንፈሴ (በቅባት) እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም” (ዘካሪያስ 4፡6) የሚለውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መርህ ነው፡፡ “ይህ ቅባቱን ያዝ” በሚል ርዕስ በቢሾፕ ዳግ ሂዋርድ-ሚልስ የተጻፈ ልዩ መጽሐፍ ቅባቱን መያዝ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እና እንዴት ተደርጐ እንደሚያዝም ተግባራዊ በሆነ መልኩ ያስተምራል ! የዚህን መጽሐፍ ገጾች ስታነብ በውስጥህ ቅባቱን የመያዝ መሻትህ ይቀጣጠል !

  • የቅባቱ ቦታው የተቀባው ሰው ጋር ነው። ቅባት ከተቀባው ሰው ጋር አይለያይም። ቅባቱ በእግዚአብሔር ሰው ውስጥ ነው! ቅባቱ ከእግዚአብሔር ሰው ጋር ነው! ቅባቱ በእግዚአብሔር ሰው ላይ ነው! ይህ በዳግ ሂዋርድ ሚልስ የተጻፈው ማራኪ አዲስ መጽሐፍ ቅባቱን ለሚፈልጉ ሁሉ ልባቸውን ቅባቱ ወዳለበት የሚጎትት ነው።

  • Այս երևելի աշխատանքում Դագ Հյուարդ-Միլզն ուսումնասիրում է այսօրյա հոգևոր սպասավորության մեջ առկա իրական կյանքի իրավիճակներ: Նա արծարծում է գործնական հարցեր, ինչպիսիք են ֆինանսները, քաղաքականությունը, հակառակ սեռի ներկայացուցիչների հետ հարաբերվելը և հոգևոր սպասավորների փոխհարաբերությունները: Այս գիրքը ձեր կոչումը սկզբունքայնորեն իրագործելու ողջամիտ ուղեցույց է և պարտադիր է յուրաքանչյուր քրիստոնյա առաջնորդի համար: Խորհուրդ է տրվում աստվածաշնչյան դպրոցների և ընդհանրապես հոգևորականների համար:
     

Title

Go to Top